የልደታ አስተዳደር ህንጻ 3ኛ ወለል
+251924377160
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ተቋማዊ አደረጃጀት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
ደንብና መመሪያዎች
ማስታወቂያ
የደንበኞች አገልግሎት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች
አገልግሎቶች
ለመልካም አስተዳደር አስተያየት
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ
ለማንኛዉም ጥያቄዎ
የጽ/ቤቱን ሮቦት ይጠይቁ
ሚዲያ
ዜና | News
Online TV
መጽሄቶች | Magazines
ጤና ጣቢያዎች
ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
ልደታ ጤና ጣቢያ
ተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ
ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ
አብነት ጤና ጣቢያ
ወ/ሮ በለጥሻቸዉ ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ይግቡ
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
መጽሄቶች | Magazine
Online TV
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Web APP
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
ዝርዝር ዜና | ODUU | NEWS
የልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ ለሁሉም ጤና ጣቢያዎች እያሳቀደ ነው፡፡
ሰኔ 26, 2017
ል/ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም የልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድን ለ8ቱም ጤና ጣቢያዎች በክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በየቡድኑ አስተባባሪዎች በመደገፍ እቅዱ ተመሳሳይነትና ወጥነት ባለው መልኩ ማሳቀድ ጀምሯል። በዕቅድ ማሳቀዱ ማስጀመሪያው ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክፍለ ከተማው ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ እንድሪስ ጤና ጽ/ቤቱ በስሩ የሚገኙ የጤና ተቋማት ዕቅድ እና አፈጻጸም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑን ገልጸው የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ሲታቀደም ይህንን መሰረት ያደረገ መሆን እንደላበት ተናግረዋል፡፡ የክፍለ ከተማው ጤና ጽ/ቤት የኳሊቲ ቡድን መሪ የሆኑት ሲ/ር ትግስት በቀለ በበኩላቸው የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አዘገጃጀት በክፍለ ከተማው ጤና ጽ/ቤት እና በስሩ በሚገኙ የጤና ጣቢያዎች ወጥነት ያለው እንዲሆን በትኩረት ተናበን የጠራ እቅድ ማቀድ አለብን ብለዋል።
መልዕክትዎን ይላኩ
ይላኩ
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት
ራእይ ተልዕኮ እና እሴቶች
ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና...
ዋና ዋና ተግባራት
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
መመሪያዎችና ደንቦች
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያዎች
በክፍለ ከተማዉ የሚገኙ የጤና ጣቢያዎች መረጃዎች...
ሌሎች ዜናዎች
ጤና
ባለፍት 6 ወራት ውጤታማ የጤና አገልግሎት መሰጠቱን የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ገለጸ።
ጤና
ጥር 12, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 21, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 4, 2017
ጤና
የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር በአስሩም ወረዳዎች በይፋ መሰጠት ተጀመረ ።
ጤና
ግንቦት 19, 2017
ጤና
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሲሰጥ የቆየው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በ102 ፐርሰንት አፈጻጸም በስኬት ተጠናቀቀ።
ጤና
ግንቦት 28, 2017
ጤና
የልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ ለሁሉም ጤና ጣቢያዎች እያሳቀደ ነው፡፡
ጤና
ሰኔ 26, 2017
ጤና
Lideta Sub city Heath Office 2018 first Quarter KPI Performances
ጤና
ጥቅምት 25, 2017
መግቢያ
ስለ_እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
ፎቶግራፎች | Photo Gallery
ቪዲዮዎች | Videos
መግለጫዎች | Press Release
መጽሄቶች | Magazine
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Online TV
Web APP
የዛሬይቱ ልደታ
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ያግኙን
lidetahealth@gmail.com
+251924377160
መልዕክትዎን ይላኩ