በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ራዕይ
ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡
To see a Healthy, Productive and Prosperous Society.
ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡
To see a Healthy, Productive and Prosperous Society.
ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊ ተደራሽ የሆነ የጤና ማበልጸግ፣ በሽታ መከላከል፣ የፈውስ ህክምና እና ተሃድሶ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የከተማችንን ማህበረሰብ ጤናና ደህንነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ነው፡፡
የማሕበረሰብ ጥቅሞች ማስቀደም፣
ቅንነት፣
ታማኝነትና ሐቀኝነት፣
ግልጽነትና ተጠያቂነት፣
ምስጢር መጠበቅ፣
አድልዎ አለመፈፀም፣
አርአያ መሆን፣
ሙያዊ ሥነ-ምግባር፣
ለለውጥ ዝግጁነት እና ርህራሄ