ስለ እኛ
በጤና ጣቢያችን የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጤና ጣቢያዉ አመራርና ሠራተኞች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው በመለየት ፍላጎታቸዉን ለሟሟላት እንተጋለን፡፡
የጤና ጣቢያዉ ራዕይ
ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡
To see a Healthy, Productive and Prosperous Society.
የጤና ጣቢያዉ ተልእኮ
ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊ ተደራሽ የሆነ የጤና ማበልጸግ፣ በሽታ መከላከል፣ የፈውስ ህክምና እና ተሃድሶ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የከተማችንን ማህበረሰብ ጤናና ደህንነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ነው፡፡
እሴቶች (Values)
አገልግሎቶች
በጤና ጣቢያዉ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
ያግኙን
ተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ