የልደታ አስተዳደር ህንጻ 3ኛ ወለል
+251924377160
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ተቋማዊ አደረጃጀት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
ደንብና መመሪያዎች
ማስታወቂያ
የደንበኞች አገልግሎት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች
አገልግሎቶች
ለመልካም አስተዳደር አስተያየት
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ
ለማንኛዉም ጥያቄዎ
የጽ/ቤቱን ሮቦት ይጠይቁ
ሚዲያ
ዜና | News
Online TV
መጽሄቶች | Magazines
ጤና ጣቢያዎች
ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
ልደታ ጤና ጣቢያ
ተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ
ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ
አብነት ጤና ጣቢያ
ወ/ሮ በለጥሻቸዉ ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ይግቡ
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
መጽሄቶች | Magazine
Online TV
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Web APP
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
ዝርዝር ዜና | ODUU | NEWS
በልደታ ክ/ከተማ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።
ታህሳስ 21, 2017
የክ/ከተማው ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ እንድሪስ ባስተላለፍት መልዕክት የማህፀን በር ካንሰር በሴቶች ላይ እያደረሰ ያለውን የጤና ችግር ለመከላከል መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ብለው በዚህም ከዛሬ ከ21/4/17 እስከ 25/4/17 ዓ.ም ድረስ ክትባቱ መሰጠት መጀመሩን ተናግረዋል። አቶ አህመድ አክለውም እድሚያቸው ከ9 ዓመት እስከ 14 ዓመት ያሉ ሴቶች ክትባቱን መውሰድ አለባቸው ያሉ ሲሆን ክትባቱም በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማትና ቤት ለቤት እንደሚሰጥም ገልፀዋል። የዋና ስራ አስፈፃሚ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ የሆኑት አቶ ጌታሁን ሀይለማሪያም በበኩላቸው ሴቶች ክትባቱን በመውሰድ እራሳቸውን ከበሽታው መጠበቅ እንዳለባቸው ገልፀው ወላጆችም ክትባቱ ስኬታማ እንዲሆን የተለመደውን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉም አአሳስበዋል።
መልዕክትዎን ይላኩ
ይላኩ
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት
ራእይ ተልዕኮ እና እሴቶች
ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና...
ዋና ዋና ተግባራት
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
መመሪያዎችና ደንቦች
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያዎች
በክፍለ ከተማዉ የሚገኙ የጤና ጣቢያዎች መረጃዎች...
ሌሎች ዜናዎች
ጤና
ባለፍት 6 ወራት ውጤታማ የጤና አገልግሎት መሰጠቱን የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ገለጸ።
ጤና
ጥር 12, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 21, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 4, 2017
ጤና
የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር በአስሩም ወረዳዎች በይፋ መሰጠት ተጀመረ ።
ጤና
ግንቦት 19, 2017
ጤና
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሲሰጥ የቆየው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በ102 ፐርሰንት አፈጻጸም በስኬት ተጠናቀቀ።
ጤና
ግንቦት 28, 2017
ጤና
የልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ ለሁሉም ጤና ጣቢያዎች እያሳቀደ ነው፡፡
ጤና
ሰኔ 26, 2017
ጤና
Lideta Sub city Heath Office 2018 first Quarter KPI Performances
ጤና
ጥቅምት 25, 2017
መግቢያ
ስለ_እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
ፎቶግራፎች | Photo Gallery
ቪዲዮዎች | Videos
መግለጫዎች | Press Release
መጽሄቶች | Magazine
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Online TV
Web APP
የዛሬይቱ ልደታ
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ያግኙን
lidetahealth@gmail.com
+251924377160
መልዕክትዎን ይላኩ