በልደታ ክፍለ ከተማ የጤና ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. የሜዲካል አገልግት ቡድን
- ድንገተኛ የህመማን ቅብብሎሽ ልዩና ተላላፊ ህመሞች ህክምና አገልግሎት፣
- የህሙማን ቅብብሎሽ
- ተመላላሽ ህክምና አገልግሎት
- የአስተኝቶ ህክምና አገልግሎት
- የህመም ማስታገስ የማገገምያ ህክምናና ክብካቤ አገልግሎት
- የማገገምያ ህክምና እና ክብካቤ አገልግሎት
- 2. የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦትና አገልግሎት ቡድን
- የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦትና ስርጭት
- የፋርማሲ አገልግሎት
- የግል የመድሃኒት ችርቻሮ አገልግሎት ክትትልና ድጋፍ፤
- የባህል መድሃኒት አገልግሎት ማበልፀግ፤
- የህክምና መሳሪያዎች ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
- 3. በኤች አይ ቪ/ኤድሰ መከላከልና መቆጣጠር የስራ ሂደት
- ልዩ ትኩረት የሚሹ ማህበረሰቦች የጥምር መከላከል አገልግሎቶች፣
- በትምህርትና ከት/ቤት ውጪ የሚገኙ ወጣቶች የጥምር መከላከል አገልግሎቶች፣
- የአጠቃላይ ማህበረሰብ የጥምር መከላከል አገልግሎቶች፣
- የኤችአይቪ/ኤድስ ባዩሜዲካል
- የሜይንስትሪሚንግና የአጋርነት ጥምረት፣
- የኤድስ ተጽዕኖ ቅነሳና የገቢ ማስገኛ
- የዘርፈ-ብዙ ምላሽ ክትትልና ግምገማ
- 4. የከተማ ጤና ኤክስጠቴንሽን እና የመጀመርያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ቡድን
- የከተማ ጤና ኤክስጠቴንሽን እና መሰረታዊ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ስራወች፤
- የዳሰሳ ጥናት ዝግጅት ማድረግ፤
- ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣
- የመጀመርያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ስልጠና አዘጋጅቶ መስጠት፥
- የቤተሰብ ጤና ቡድን ስራወች አፈጻጸም ክትትል ማድረግ፣
- የጤና ትምህርት መስጫ መሳርያወች ማዘጋጀትና ማከፈፈል፥
- የጤና ዋሽ ተግባራትና ፕሮግራም ከባለድርሻ አካላት ጋር ማከናወን፣
- 5. የእናቶችና የህጻናት ጤና ቡድን
- የጨቅላ ህጻናትና የህጻናት ጤናና ስርአተ ምግብ አገልግሎት
- የእናቶች ተዋልዶና ወጣቶች ጤና አገልግሎት፣
- 6. የበሽታ መከላልና መቆጣጠር ቡድን
- ተላላፊ በሽታዎችን መከለሰከልና መቆጣጠር፤
- ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከልና መቆጣጠር፤
- የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን መከላከልና መቆጣጠር፣
- 7. የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር ቡድን
- የጤና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር
- የላቦራቶሪ ምርመራ ጥራት ማረጋገጫ፣
- 8. የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ዋና የስራ ሂደት
- በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን
፣