የልደታ አስተዳደር ህንጻ 3ኛ ወለል
+251924377160
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ተቋማዊ አደረጃጀት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
ደንብና መመሪያዎች
ማስታወቂያ
የደንበኞች አገልግሎት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች
አገልግሎቶች
ለመልካም አስተዳደር አስተያየት
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ
ለማንኛዉም ጥያቄዎ
የጽ/ቤቱን ሮቦት ይጠይቁ
ሚዲያ
ዜና | News
Online TV
መጽሄቶች | Magazines
ጤና ጣቢያዎች
ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ
ልደታ ጤና ጣቢያ
ተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ
ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ
አብነት ጤና ጣቢያ
ወ/ሮ በለጥሻቸዉ ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ጤና ጣቢያ
ይግቡ
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
መጽሄቶች | Magazine
Online TV
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Web APP
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
ዝርዝር ዜና | ODUU | NEWS
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሲሰጥ የቆየው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በ102 ፐርሰንት አፈጻጸም በስኬት ተጠናቀቀ።
ግንቦት 28, 2017
ል/ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ግንቦት 27/2017 ዓም በከተማችን አዲስ አበባ ብሎም በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በአስሩም ወረዳ በ8ቱ ጤና ጣቢያዎች ከግንቦት 18 እስከ 27 / 2017 ዓ.ም ለተከታታይ አስር ቀናት እድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 አመት ለሆናቸው ህጻናት ሲሰጥ የቆየው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት 102% በመክተብ በተሳካ አፈጻጸም ተከውኗል። ክፍለ ከተማው በስሩ ባሉ ባሉ 8 ጤና ጣቢያዎች እና በተመረጡ ጊዜያዊ የክትባት መስጫ ጣቢያዎች 23,915 ህጻናትን ለመክተብ ታቅዶ 24,330 ህጻናት በመክተብ 102% ክንውን አሳይቷል። የክትባት ዘመቻውን በመምራትና በማስተባበር ሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ያመሰገኑት ዛሬ በመዝጊያ ፕርግራሙ ላይ የተገኙት የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አህመድ እንድሪስ በዚህ ክትባት ዘመቻ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ልጆቻቸውን በማስከተባቸው፣ ባለሙያው ላደረገው እርብርብ፣ የጤና ቢሮ አስተባባሪዎች ላደረጉት እገዛ እና የየጤና ጣቢያዎች አመራሮችን ሁሉንም ለተመዘገበው ስኬት እውቅና የሰጡ ሲሆን ሃላፊው ሃሳባቸውን ሲቋጩም ስለቻልን ነው ስኬት ያስመዘገብነው። በሌሎችም ስራዎች የተሻልን መሆናችንን ማሳየት አለብን ብለዋል።
መልዕክትዎን ይላኩ
ይላኩ
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት
ራእይ ተልዕኮ እና እሴቶች
ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና...
ዋና ዋና ተግባራት
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
መመሪያዎችና ደንቦች
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጣቢያዎች
በክፍለ ከተማዉ የሚገኙ የጤና ጣቢያዎች መረጃዎች...
ሌሎች ዜናዎች
ጤና
ባለፍት 6 ወራት ውጤታማ የጤና አገልግሎት መሰጠቱን የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ገለጸ።
ጤና
ጥር 12, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 21, 2017
ጤና
በልደታ ክ/ከተማ ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
ጤና
ታህሳስ 4, 2017
ጤና
የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር በአስሩም ወረዳዎች በይፋ መሰጠት ተጀመረ ።
ጤና
ግንቦት 19, 2017
ጤና
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሲሰጥ የቆየው የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በ102 ፐርሰንት አፈጻጸም በስኬት ተጠናቀቀ።
ጤና
ግንቦት 28, 2017
ጤና
የልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ወረዳን መሰረት ያደረገ የጤናው ዘርፍ ዕቅድ ለሁሉም ጤና ጣቢያዎች እያሳቀደ ነው፡፡
ጤና
ሰኔ 26, 2017
ጤና
Lideta Sub city Heath Office 2018 first Quarter KPI Performances
ጤና
ጥቅምት 25, 2017
መግቢያ
ስለ_እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
ፎቶግራፎች | Photo Gallery
ቪዲዮዎች | Videos
መግለጫዎች | Press Release
መጽሄቶች | Magazine
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Online TV
Web APP
የዛሬይቱ ልደታ
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ያግኙን
lidetahealth@gmail.com
+251924377160
መልዕክትዎን ይላኩ