#

አህመድ እንድሪስ
የልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ

14 May 2024

ጥራቱን የጠበቀ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ጤና ማበልጸግ እና በሽታ መከላከል፤ የፈዉስ ህክምናና ተሃድሶ ጤና አገልግሎት ተልዕኮ እና ጤናማ፣ ምርታማና የበለጸገ ማኀበረሰብ የመፍጠር ራዕይን ዳር ለማድረስ ሰፊ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ ስለሆነምተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከል እና አክሞ ማዳን፤ የእናቶች እና ህጻናት ሞት መቀነስ፤ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ዜጋ ማዳረስ ላይ መሰረት ያደረገ የጤና ፖሊሲ ተቀርጾ የህብረተሰቡን መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ጥያቄ በተገቢ ሁኔታ ለመመለስ የተለያዩ ስትራቴጅክ እርምጃዎች ተቀርጸዉ እየተተገበሩ ይገኛሉ፡፡ ....

የጤና ሴክተሩ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት እና ተደራሽነትን በማሻሻል፤ በቴክኖሎጅ የተደገፈ ፈጣን እን ከብልሹ አሰራር የጸዳ የህክምና አገልግሎት በመስጠት ሁለተኛዉ የጤናዉ ሴክተር ትራንስፎርሜሽን አጀንዳን ለማሳካት ርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ....

መልዕክትዎን ይላኩ

CONTACT US

If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is infrot of Federal Higher Court, Lideta Subcity Administration Buildind 2nd Floor, Addis Ababa, Ethiopia.

Phone: +251118134145
Email: 2022

Get Direction
FIND US

© 2024 Lideta Health Office. Designed by  Markos MG 0912689710.